አለን!
ከአንድ ሳምንት በላይ በዝምታ ነገሮችን እያየን እየታዘብን ነበር። ብዙዎቻችሁ ስለጠየቃችሁን "አለን" ለማለት ብቅ ብለናል። ለዚህ ነው እንቅስቃሴያችንን ገታ ያደረግነው። የሚዲያን ሚና ለይተን የምናውቅ በመሆናችን ነው። ሚዲያ አራተኛ መንግስት ነው የሚባለው ዝም ብሎ አይደለም፤ በሕዝብ ላይ ነገሮችን የመለወጥ ታላቅ ኃይል ስላለው እንጂ።
የእኛ የሚዲያ አጠቃቀም ያልተጠናና ኃላፊነት በጎደለው መንገድ በመሆኑ በግልብተኝነት እርስ በእርስ አደባባይ ላይ መሰጣጣት በተደጋጋሚ ይታያል። ይሄ አባዜያችን ሰከን ማለት ይኖርበታል። ያለዚያ በቀጥታ የጠላትን ወሳኝ ሥራ እየሠራን መቀጠላችን ነው።
አማራዊን እንደ ሁልጊዜው ሁሉ ነገሮችን አመዛዝኑ፣ መርምሩ፣ ለመፍረድ አትቸኩሉ። የያዝነው እኮ ትግል ነው። ከዚህ የከፋም ሊገጥመን ይችላል። ዋናው በብልሃት ማለፍ መቻል ነው።
ትችት ማንም ይተቻል። አስፈላጊ ሲሆን። ነገር ግን ያለንበትን አሁናዊ ሁኔታ ማገናዘብ ወሳኝ ነው። በተረፈ "አንትና እንዲህ አለ"፣ "እንቶኔ እንዲህ አደረገ" እያላችሁ በውስጥ እመጣችሁ የምታደርቁን አንድ ነገር ማለት እንፈልጋለን፦
እና ምን ይጠበስ እ?
ታጋይ አምሓራ

ነፃነት በትግል እንጂ በልመና አይገኝም!