የአማራ ፋኖ አንድነት በጎንደር በዘራፊ ቡድኑ ላይ እርምጃ ወሰደ!
አገዛዙ የቡድን እና የነፍስ ወከፍ መሣሪያ አስታጥቆ በፋኖ ስም ያደራጀው ዘራፊ ኃይል በጀግኖቹ በቋራ ኦሜድላ ክፍለ ጦር እርምጃ ተወስዶበታል። በእርምጃው 12 የቡድኑ አባላት ሲደመሰሱ 6 ያህሉ ተማርከዋል። ቀሪዎቹ ደግሞ መጀመሪያውኑ ላደራጃቸው ለብልጽግና እጅ ሰጥተዋል።
በሁሉም ቀጠና ሕዝባችንን ያስመረሩ ዘራፊ መንጋዎች ላይ መሰል የሕግ ማስከበር እርምጃዎች ተጠናክረው ይቀጥሉ!
ታጋይ አምሓራ
02/06/2017 ዓ.ም

ነፃነት በትግል እንጂ በልመና አይገኝም!
02/06/2017 ዓ.ም