ምክር ለባለሙያዎች፦
1. ጥያቄያችሁን ሊጠልፉ ከሚያሰፈስፉ ሚዲያዎችና ዩቲዩበሮች ራቁ። ከአክቲቪስቶች ራሳችሁን ጠብቁ።
2. አጠገባችሁ ኾነው ተልዕኮ ተቀብለው ከሚያሤሩ ባለሙያዎች ጥያቄያችሁን ጠብቁ።
3. በራሳችሁ ብቻ፣ በነጻነት ጠይቁ።
4. በሌላ ሰው የዩቲዩብ፣ በየቲክቶኩ አትክለፍለፉ። በዋና ሚዲያ፣ በዋና ገጽ፣ በዋና ቻነል በተደራጀ መንገድ ጥያቄው ይቀጥል።