#COVID19
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በኮቪድ-19 ላይ ጥናት ለማካሔድ 10 ሚሊየን ብር መደበ፡፡ በዛሬው ዕለት በኮቪድ-19 ላይ ጥናት የሚያኪያሒድ የጥናት ቡድን የተቋቋመ ሲኾን ቡድኑ ጥናቱን ለመጀመር ይችል ዘንድ ከተመደበው አጠቃላይ ፈንድ ውስጥ አንድ ሚሊየን ብር ወጪ ሆኖ ተሰጥቶታል፡፡
#AAU