የእግዚአብሔር ቸርነት፣ የእርሱ አቅርቦት፣ ጥበቃ፣ ምሕረት፣ የማይጠፋ ፍቅሩ፣ ጸጋው ሁልጊዜ ከአንተ ጋር እንዲሆን ትፈልጋልህ? የአሁኑን እና ዘላለማዊ ህይወትህን ተስፋን ሁሉ የሚቀይረውን የእግዚአብሔርን ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስን የህይወትህ ጌታ እና አዳኝ አድርገህ ልትከት ይገባሀል።
ይሄን ውሳኔ ዛሬ ብትወስን በእግዚአብሔር ቤት ለዘላለም ትኖራለህ!
#tesfa #hope
Follow Tesfa on:
Instagram | Facebook | Telegram | TikTok | Youtube | Threads | Pinterest
ይሄን ውሳኔ ዛሬ ብትወስን በእግዚአብሔር ቤት ለዘላለም ትኖራለህ!
መዝሙር 23:6፤ ቸርነትህና ምሕረትህ በሕይወቴ ዘመን ሁሉ ይከተሉኛል፥ በእግዚአብሔርም ቤት ለዘላለም እኖራለሁ።
#tesfa #hope
Follow Tesfa on:
Instagram | Facebook | Telegram | TikTok | Youtube | Threads | Pinterest