እንደ ቃሉ በእግዚአብሔር መንገድ ለሚሄዱ ለእነርሱም ሆነ ለዘሮቻቸው የሚያስፈልጋቸውን ሁሉ የሚያሟላላቸው እግዚአብሔር ብቻ ነው። እግዚአብሔር ሁልጊዜ በእርሱ ለሚታመኑት ታማኝ ነው፣ እና ይህን ዛሬ አንተም ብታምን በህይወትህ ውስጥ የሚሰራ እውነት ነው። በህይወት ምልልስህ እየታገልክ እንደሆነ ከተሰማህ ወይም የወደፊት ህይወትህን እርግጠኛ መሆን ከከበደህ ፣ እግዚአብሔር ያያል አይጥልህም እግዚአብሔር፣ ይደግፋል አይተውም። እርሱ እስከ እርጅና ድረስ ታማኝነቱን እየገለጠ የሚያኖ አምላክ ነው።
#tesfa #hope
Follow Tesfa on:
Instagram | Facebook | Telegram | TikTok | Youtube | Threads | Pinterest
#tesfa #hope
Follow Tesfa on:
Instagram | Facebook | Telegram | TikTok | Youtube | Threads | Pinterest