የሁሉ ፈጣሪ በሆነው በእግዚአብሔር ፊት መጾም ማለት:- ለሰውነትንህና ስሜትህ ድሎት እና ምቾት ከሆኑ ነገሮች ለጊዜው በመራቅ እና ስጋን በማድከም በፊቱ የፈለከውን ልመናህን በትህትና ወደ እግዚአብሔር ይዞ መቅረብ ማለት ነው።
ዕዝራና ሕዝቡ ወደ እግዚአብሔር አጥብቀው ጸለዩ፣ ጾሙ፣ ከምግብ ተከለከሉ። ይህንንም ሲያደርጉ በትሕትና በጸሎት ነበር። እርሱም ተለመናቸው፤ ጸሎታቸውንም ሰምቶ መለሰላቸው። ጾም በትህትና እና በጸሎት ሲሆን እግዚአብሔር የሚሰማ እና የሚመልስ አምላክ ነው። በራስ አቅም፣ በራስ ጾም እና በራስ ጸሎት ከመታመን ይልቅ በእግዚአብሔር መታመን ልመናህን እንዲሰማህ እና እንዲመልስልህ ያደርገዋል።
እግዚአብሔር በቅንነት ለሚሹት የሚገኝ እና የሚመልስ ፃድቅ አምላክ ነውና።
#tesfa #hope
Follow Tesfa on:
Instagram | Facebook | Telegram | TikTok | Youtube | Threads | Pinterest

ዕዝራ 8:23፤ ስለዚህም ነገር ጾምን፥ ወደ እግዚአብሔርም ለመንን፤ እርሱም ተለመነን።