የህይወትህን መርህ ለማግኘት፣ በእርሱ ፈቃድ ለመመራት በእግዚአብሔር ፊት ተግቶ መቆየት፣ መፀለይ እና መጾም ዋነኛው ነገር ነው። በአንጾኪያ ያሉ መሪዎች በአምልኮ፣ በጸሎት እና በጾም በእግዚአብሔር ፊት ይቆዮ ነበር። እግዚአብሔርን ሲያገለግሉ እና ሲጾሙም ነበር ። በዚህም የእግዚአብሔርን ፈቃድ ማግኘት ችለዋል።
ዛሬ አንተም እግዚአብሔርን በመፈለግ ውስጥ መንፈስ ቅዱስ በህይወትህ ውስጥ ቀጥተኛ ተሳትፎ ኖሮትህይወትህን እንዲመራው ትፈቅዳለህ?
ሐዋ. ሥራ 13:2፤ እነዚህም ጌታን ሲያመልኩና ሲጦሙ መንፈስ ቅዱስ፦ “በርናባስንና ሳውልን ለጠራኋቸው ሥራ ለዩልኝ፡” አለ።
#tesfa #hope
Follow Tesfa on:
Instagram | Facebook | Telegram | TikTok | Youtube | Threads | Pinterest