እውነተኛ ጸሎት የግል ማጽናኛን ወይም ለራስ ጉዳይ የእግዚአብሔርን ፊት መፈለግ ብቻ አይደለም። ይልቁንም የተጨቆኑትን ነጻ ማውጣትን፣ እንጀራህን ለተራቡት ማካፈል እና የተቸገሩትን ማቀፍ እንደሆነም የእግዚአብሔር ቃል ይነግረናል።
እግዚአብሔር አምላክህን ደስ ማሰኘት ከፈለግህ ፀሎትህን ለራስህ ብቻ ሳይሆን ለሌሎችም በመማለድ እንዲሁም በመልካም አካሄድህ ቃኘው።
ኢሳይያስ 58:6፤ እኔስ የመረጥሁት ጾም ይህ አይደለምን? የበደልን እስራት ትፈቱ ዘንድ፥ የቀንበርንስ ጠፍር ትለቅቁ ዘንድ፥ የተገፉትንስ አርነት ትሰድዱ ዘንድ፥ ቀንበሩንስ ሁሉ ትሰብሩ ዘንድ አይደለምን?
#tesfa #hope
Follow Tesfa on:
Instagram | Facebook | Telegram | TikTok | Youtube | Threads | Pinterest