ኢየሱስ በድካምህ የሚራራልህ ታላቅ ሊቀ ካህን ነው። በክርስቶስ ኢየሱስ ስራ በማመን ወደ እግዚአብሔር መቅረብ ምህረትን ከእርሱ ዘንድ እንድትቀበል ይረዳሀል። በዚህ የጾም እና የጸሎት ጊዜህ በሚያስፈልግህ ሁሉ ወደ ሚረዳህ አምላክ ልትቀርብ ትወዳለህ?
ዕብራውያን 4:16፤ እንግዲህ ምሕረትን እንድንቀበል በሚያስፈልገንም ጊዜ የሚረዳንን ጸጋ እንድናገኝ ወደ ጸጋው ዙፋን በእምነት እንቅረብ።
#tesfa #hope
Follow Tesfa on:
Instagram | Facebook | Telegram | TikTok | Youtube | Threads | Pinterest
ዕብራውያን 4:16፤ እንግዲህ ምሕረትን እንድንቀበል በሚያስፈልገንም ጊዜ የሚረዳንን ጸጋ እንድናገኝ ወደ ጸጋው ዙፋን በእምነት እንቅረብ።
#tesfa #hope
Follow Tesfa on:
Instagram | Facebook | Telegram | TikTok | Youtube | Threads | Pinterest