አንዳንድ ፀሎቶችህ ምላሽ የማያገኙት እግዚአብሔርን የምትፈልገው ሀሳብህን እንዲፈፅምልህ እንጂ ፈቃዱን ለማድረግ በተዘጋጀ ልብና መንፈስ ስላልሆነ ነው!!! ፍላጎቶችህ ላይ ብቻ እግዚአብሔር እንዲናገርህ ሳይሆን የእርሱ ፈቃድ ህይወትህ ላይ ምን እንደሆነ ለማወቅ እና እንደፈቃዱ ለመለመን ወደ እግዚአብሔር ፊት መቅረብ ፀሎቶችህ ምላሽ ይኖራቸዋል። መልስ ማለት የምንትፈልገውን ብቻ መስማት አይደለም!
በእርሱ ዘንድ ያለን ድፍረት ይህ ነው፤ እንደ ፈቃዱ አንዳች ብንለምን ይሰማናል።1 ዮሐንስ 5 ፡14
#tesfa #hope
Follow Tesfa on:
Instagram | Facebook | Telegram | TikTok | Youtube | Threads | Pinterest
በእርሱ ዘንድ ያለን ድፍረት ይህ ነው፤ እንደ ፈቃዱ አንዳች ብንለምን ይሰማናል።1 ዮሐንስ 5 ፡14
#tesfa #hope
Follow Tesfa on:
Instagram | Facebook | Telegram | TikTok | Youtube | Threads | Pinterest