ሳታቋርጥ ወደ እግዚአብሔር መፀለይ ከእርሱ ጋር ዘላቂ ግንኙነት እና ህብረት እንዲኖርህ ያደርጋል፤ ሳታቋርጥ መፀለይ የእርሱን ሀሳብ የህይወትህ መመሪያ አድርገን እንድትኖር ያቀልልሀል። በአስቸጋሪም ሆነ በማይመች ሁኔታ ውስጥ እንኳን፣ ምስጋና ከእግዚአብሔር ጋር ጥልቅ ግንኙነት ና ህብረት ይፈጥርልሀል:: በፈተናና በመከራ ውስጥም ቢሆን በእያንዳንዱ በምታልፍበት ቀን ሳታቋርጥ ወደ እግዚአብሔር በመቅረብ ከእግዚአብሔር ጋር ህብረትህን አጠንከር:: እያንዳንዱ ፈተና በፀሎት ወደ እርሱ የሚያቀርብህ ይሁን። በምታደርገው ነገር ሁሉ፣ በእያንዳንዱ እርምጃህ ሁሉ፣ እግዚአብሔርን በማመስገን እና በፀሎት ይሁን:: ይሄ ቀን ወደ እርሱ እንድትቀርብ ተሰጥቶሀልና::
1 ተሰሎንቄ 5:17-18፤ ሳታቋርጡ ጸልዩ፤ በሁሉ አመስግኑ፤ ይህ የእግዚአብሔር ፈቃድ በክርስቶስ ኢየሱስ ወደ እናንተ ነውና።
#tesfa #hope
Follow Tesfa on:
Instagram | Facebook | Telegram | TikTok | Youtube | Threads | Pinterest
1 ተሰሎንቄ 5:17-18፤ ሳታቋርጡ ጸልዩ፤ በሁሉ አመስግኑ፤ ይህ የእግዚአብሔር ፈቃድ በክርስቶስ ኢየሱስ ወደ እናንተ ነውና።
#tesfa #hope
Follow Tesfa on:
Instagram | Facebook | Telegram | TikTok | Youtube | Threads | Pinterest