ፅናት# አስቸጋሪ መሰናክሎችን ያስወግዳል
አንድ ሰው ታላቅ ፅናት ሲኖረው በአሏህ ፈቃድ ታላላቅ የደግነት ከፍታዎችን መውጣት ይችላል ።
ሙስሊም ትልቅና ድንቅ አላማ ከመያዙ በተጨማሪ ጠንካራ ፅናትም አለው።ምክንያቱም ፅናት አንድን ሰው ወደ ታላቅ ምግባር የሚገፋ ነዳጅ ነው ።
ፅናት በአሏህ ፈቃድ ታላቅ ጥሩ ነገርን ያመጣልሀል።ሰዎች እንደሚማር ፣ ጥሩ ስራዎችን እንደሚፈፅም፤ለታላቅ አላማ እንደሚሰራ ወይም በዋናነት ስኬታማ አድርገው ይቆጥሩሃል ።
ሆኖም ፅናትና ትዕቢትን የማመሳሰል ስህተት ውስጥ አትውደቅ።በሁለቱ መካከል የሰማይና የመሬትን ርቀት ያህል ልዩነት አለ።አንድ ሰው ጠንካራ ፅናት ሲኖረው እያንዳንዱን ያመለጠ እድል ይረግማል።ስለዚህ ከግቡ ለመድረስ ያለማቋረጥ ራሱን ያነሳሳል ።
ጠንካራ ፅናት የደጋግ ፥የፍትሃዊና የሀቀኛ ሰዎች ባህሪ ነው።ትዕቢት ግን አምባገነንና ክፉ በሆኑ ሰዎች ላይ ጎልቶ የሚታይ በሽታ ነው ።
ፅናት አንድን ሰው ወደ ላይ ከፍ ሲያደርግ ትዕቢት ግን ሰውየውን ወደ ታች ጎትቶ የሀፍረት ጥልቀት ውስጥ ይከተዋል ።
እናንተ እውቀት ፈላጊዎች ሆይ ! በያዛችሁት መንገድ ላይ ፅኑና ቆራጥ ሁኑ ። አታወላውሉ ።
👉@tewihd