🔥ጫት ቃሚ ስለ ጫት ጉዳት ስነሳ ደስ አይለዉም
🔥ሙብተዲዕ ስለ ቢደዓ አስከፊነት ስነሳ ደስ አይለዉም
🔥ሽርክ የሚሰራ ስለ ሽርክ አደጋ ስነሳ ደስ አይለውም
🔥የሙዚቃ አዳማጭ ስለ ሙዚቃ ሀራምነት ስነሳ ደስ አይለውም
🔥የፊልም ወዳጅ ስለ ፊልም ሀራምነት ስነሳ ደስ አይለውም
🔥ፎቶ መነሳት (ሰልፊ) የሚወድ ስለ ፎቶ ሀራምነት ስነሳ ደስ አይለውም
🔥ሂጃብ(ኒቃብ) የማትወድ መልበስ ማትፈልግ ስለ ሂጃብ ስነሳ መገላለጥ ያለወ አደገ ሲወራ ደስ አይላትም
ከሴትጋ መጀናጀን ማውራት የሚወድ የሚፈልግ ስለሱ ሀራምነት ስነሳ አይቻልም ስባል ደስ አይለውም.......
የቀረ ነገር ካለ ጨምሩበት
ሀራም መሆኑን እያወቅን የተፈተንበተ ጉዳይ ስነሳ ደስ አይለንም አሏህ እስክመልሰን ድረስ ይህ ጉዳይ ለማንም የሚደበቅ አይደለም።
ተሳሳትኩ እንዴ❓❓
ብቻ አሏህ በረህመቱ ይሰትረን አሚን🤲
👇👇👇
@tewihd
©