★አንዳንድ ሰዎች መፍትሄውን እጃቸው ላይ አስቀምጠው፣ እየረዱህ እንደሆነ ለማስመሰል ይጥራሉ።
★ላንተ የሚያስፈልግህን ወሳኝ ነገር ከመስጠት ይልቅ ስትጣጣር ትንሽ ጥቅም ያለው ነገር ይመርጣሉ።
★በቀላሉ ማዳን እየቻሉ በቀላሉ ያጠፉሀል።
★ተስፋ በሚያስቀርጥ ሁኔታ ውስጥ ሆነህ ስትጣጣር ከማገዝ ይልቅ "አብሽር አይዞህ" እያሉ ምንም ሳያግዙህ አቅምህን ያስጨርሱሀል።
★★★★★★★★
«በእንደዚህ አይነት ሁኔታ ስትሆን አላህን አስታውስ፣ እርሱ አላህ በጥቁር ጨለማ፣ በጥቁር ድንጋይ ላይ የምትራመድን ጥቁር ጉንዳን የእርምጃዋን ኮቴ የሚሰማ ታላቅ ጌታ ነውና!! እርሱን ለምን!! በእርሱም ተመካ!!»
👉@tewihd