ተናነስ!
መተናነስ ትልቅነት ነው፡፡
አንተ የነብዩን ሱንና ለመተግበር ጥረት በማድረግህ ፂምህን በማሣደግህ፣ ጀለብያ በመልበስህ፣ እውቀትን እራሡ በመቅሠምህ የእውቀት ጫፍ የደረስክ እንዳይመስልህ፡፡ ከፊል ሰዎችም የላይህን ገፅታ በመመልከት በላቀ ስያሜ ቢሠይሙህ እንኳን እነሡ የሠጡህ ስያሜ ላለመተናነስ ምክንያት ይሆንሀልና ሁሌም ለነፍስህ ጉድለቶችህን እንድታስታውስህ ገስፃት ፡፡ አለመተናነስህና የበላይ ለመሆን መሞከርህ በራሡ ካለማወቅህ ነውና፡፡
ኢማም ማሊክ እንዲህ ይላሉ
" እውቀትን ሊሠራበት የተማረ እውቀቱ ይሰብረዋል(ያተናንሰዋል)፣ እውቀትን ላይሠራበት የተማር ኩራትን ይጨምርለታል፡፡
[ሂልየቱል አውሊያ 372/2].
@Tewihd