----◐❀💥❀◐----
እወቅ!ዳወቱ ሰለፊያ ላይ ስትጋዝ መንገዱ አልጋ ባልጋ ይሆናል ማለት ፍፁም አይታሰብም።
ለዚህ ደግሞ እነዚያ ምርጥ ያ አላህﷻ መልክተኞች የደረሰባቸውን ሰቆቃ ማወቅ በቂነው።
-----◐❀💥❀◐-----
ስለዚህ የማንም ሙገሳ አይጠቅምህም የማንንም ወቀሳ ካቋምህ ሊያሸራትትህ አይችልም።
-----◐❀💥❀◐-----
የውሾቹ ጩህት በጨመረ ቁጥር መንገድህን ኢያየህ በርጋታ ና በብርታት ዝምም ብለህ ቀጥል!
ይህ ካሎነግን አንድ ውሻ በጮኸ ቁጥር ምትበረግግና ምትሮጥ አሊያ ድንጋይ ኢያነሳህ መውገር ከተያያዝክ ልብ በል ያሰብክበት በሰላም ና በግዜው አትደርስም የመንገድ ውሾች መጫወቻ ሁነህ ትቀራለህ!
-----◐❀💥❀◐-----
ስለዚህ
|| አይዞህ በርታ!!
ወንድሜ ሆይ! የሂዝቢዮች ጩኸት ምንም ባታ እዳትሰጠው‼️ስራቸው ነውና የነርሱ ጩኸት ብለህ አንተ ስራ እንዳትፈታ!
ብቻ አንተ የሰለፎቾን ጉዳና ተጋዝ አዳዲስ አስተሳሰብ ተግባር ና አካዬድ ራቅ ተውሒድና ሱናህ አጥብቀህ ያዝ የዝህ ተቃራኒውም በሩቁ ራቅ‼️
👉@tewihd