ማን ጋር ነው የምትከራከረው? እንዴት ነው ምትከራከረው?
ሸይኹል ኢስላም አሕመድ ኢብኑ ተይሚያህ ረሒመሁላህ እንዲህ ይላሉ፡-
“መዝሀቡን ብልሹ መሰረት ላይ የገነባ ሙብተዲዕ ካንተ ዘንድ ያለውን ሐቅ መጀመሪያ ላይ ብትጠቅስለት ሹቡሀ ስላለበት በሱ ላይ ይሟገትሃል፡፡ ስለዚህ አንድ ሞጋች ሐቅ ከሱ ዘንድ እንደሆነ የሚያምን ከሆነ በቅድሚያ የቆመበትን መናድ ይገባል፡፡ ተረቶ ሐቁን ሲፈልግ ያኔ ሐቁን ስጠው፡፡ ያለበለዚያ ከሐቅ በተቃራኒ የሚያምን እስከሆነ ድረስ ሐቁ ወደልቡ አይገባም፡፡ ልክ ብልሹ ንግግር እንደተፃፈበት ሉሕ ማለት ነው፡፡ መጀመሪያ ብልሹ የሆነውን አጥፋው፡፡ ከዚያም ሐቁን ፃፍበት፡፡” [መጅሙዑል ፈታዋ፡ 17/159]
@tewihd