🌱 ዕድልተኝነትን ለመጎናፀፍ ...
💐 ሁሉ ጊዜ ከአንተ የሆነ ስህተት ሲከሰት ጊዜ
ወደ አላህ "ተውበት" በማድረግና (ያጠፋከውን) በማስተካከል ላይ ፍጠን !!!
👉 ዕምነትክን በመገንዘብ ላይም ሁን !!!
👉 በመጪው ዓለም ከሚኖርክ ድርሻ ይልቅ በምድራዊ በሆነው ድርሻክ ላይ አትወጠር !!!
👉 ይልቁንስ ለምድር (እይወትክ) ወቅት አድርግለት።
✨ እንዲሁም አብዛኛውን ወቅት ዲንክን ለማወቅ ፣ ለመገንዘብ ፣ ለማጥናት ፣ ለመተዋወስ ፣ በአላህ "ኪታብ"ና በመልዕክተኛው "ሱና" ላይ ትኩረት ለማድረግ ፤ ዕውቀት በሚሰጥበት ቦታ ለመገኘትና ጥሩ ጓደኞችን ለመጎዳኘት አድርገው !!!
👉 እነዚህ ነገሮች ከጉዳይክ ውስጥ እጅግ አሳሳቢና የዕድልተኝነት ምክንያቶች ናቸው !!!
(መጅሙዓ ፈታዋ 2/28)
ሸይክ ኢማም ዐብዱላዚዝ ቢን ዐብደላህ ቢን ባዝ
https://t.me/tewihd