🫴እናመሰግናለን ዶክተር 💔
ከጋዜጠኛ ሄንሪ ዊንተር ጋር ቆይታ ያደረገው ራሽፎርድ 🗣️ "ለእኔ በግሌ ለአዲስ ፈተና እና ለቀጣይ እርምጃዎች ዝግጁ ነኝ ብዬ አስባለሁ። ስሄድም በምንም ከባድ ስሜት ውስጥ ሆኜ አይሆንም፣ ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ከእኔ ምንም ዓይነት አሉታዊ አስተያየት አትሰማም።" ብሏል።
"አንድ ነገር ቀድሞውንም መጥፎ መሆኑን ካወቅኩ ጉዳዩን ለማባባስ አልሞክርም።ሌሎች ተጫዋቾች ከዚህ በፊት እንዴት ክለቡን እንደለቀቁ አይቻለሁ፣ እናም ያንን ሰው መሆን አልፈልግም። በእግር ኳስ ሕይወቴ ግማሹ ላይ ነኝ። እስካሁን በፕሪምየር ሊጉ ዘጠኝኛአመታት አሳልፌያለሁ፣ ይህ ደግሞ ብዙ አስተምሮኛል። ለዚህ ላለፉት ዘጠኝላአመታት ምንም ዓይነት ፀፀት የለኝም። ወደ ሌላ አዲስ መንገድ በመሄዴም ምንም ዓይነት ፀፀት አይኖረኝም።
#Manchesterunited