🫴ሳሊባ በህይወቱ የማይረሳውን ጠባሳ ነው ትናንት ዚርክዚ የጣለበት፣ ኳሷን ከአየር ላይ ኮንትሮል አደረገ፣ ከዛ በሳሊባ ሎጬ አሳለፈና ታጠፈ፣ ማርቲኔልና ካልተሳሳትኩ ጆርጊኒሆ መጡ፣ ዚርክዚ አሁንም ሳሊባን አታለለና ታጠፈ፣ ማርቲኔሊ ጎተት አደረገው፣ ጆርጊንሆ ጠለፈው እሱ ግን ወፍ፣ ኳሷን ገፋና ለ አማድ ሰጠው፣ ያቺን ሞመንት አዳምጧት በህሊናችሁ 😍
#Manchester@the_red_forever_mv
#Manchester@the_red_forever_mv