🫴ይህ ከሬንጀርስጋር በነበራቸው ጌም ይህልጅ ኳስ ፓስ ያደረገባቸውን ቦታወች ስርጭት የሚነግረን ግራፍነው ግራፉን ያወጣውደሞ ኦፕታ በመሆኑ የበለጠ ይታመናል... ይህን ግራፍ ያየ ምናይነት ተጨዋች እንደሆነ ለመገመት አይቸገርም ኳስ እየገፋ መውጣት የሚችል ድሪብል እያደረገ የተጋጣሚያቸውን ፕሬሲንግ የሚጥስ ሁለት ሶስት ተጨዋቾች ቀንሶ ሚወጣ አይነት አማካይ አደለም.... እንደዛ አይነት ነገሮችን ከሱ አትፈልጉ ምናልባት እየቆየ ሚያሳየን ነገር ካለደሞ እያየን እናወራለን እንጂ የሱ ብቃት ኳሱን ተልተሎ ማሰራጨትነው... በጠባብ ስፔስም ይቀበላል በፍጥነት ይለቀዋል ኳሱን ከመነጠቅ ባክ ፓስም ቢሆን ተጫውቶ ኳሱን ማቆየት ይመርጣል.. አጫጭር መካከለኛ ፓሶችን ሲጫወት ድንቅነው ነገርግን መሻሻል አለበት ረዣዥም ኳሶችን ከአንደኛው የሜዳክፍል ወደሌላኛው መጫወት አለበት Game switch ማድረግ ( መገልበጥ) እንደሚችል ማሳየት አለበት... ቪዥኑ ሰፊ እንደሆነ ሊያረጋግጥልን ይገባል... ፕሮግሬሲቭ ፓሶቹን መጫወትም አለበት የጎንዮሽና ወደኋላ መመለሱ ፓሶችን በመሸነስ ወደፊት ሚላኩ ፓሶችን መጫወት.... እነዚህ መሻሻል ያለባቸው ነገሮች ናቸው
ከኳስ ውጭ ያለው እንቅስቃሴ በጣም ምርጥነው በፍጥነት ተመልሶ መከላከል ማስጣል ማጨናገፍ ስፔሱን ማጥበበ ይችላል... ኮልዮር አንገቱን ደፍቶ የሚሰራ ልታይ ልታይ የማይል አማካይነው.... 👍
#@the_red_forever_mv
ከኳስ ውጭ ያለው እንቅስቃሴ በጣም ምርጥነው በፍጥነት ተመልሶ መከላከል ማስጣል ማጨናገፍ ስፔሱን ማጥበበ ይችላል... ኮልዮር አንገቱን ደፍቶ የሚሰራ ልታይ ልታይ የማይል አማካይነው.... 👍
#@the_red_forever_mv