🫴ለሩበን አሞሪም ቡድን ኳስ ከራስ ክልል የመውጫ መንገድ ሊሳንድሮ ማርቲኔዝ ነበር ፣ሊቻ በመከላከሉ ረገድ ወደ ዩናይትድ ብቅ ሲል እንደነበረው ትኩረት ሰጭና የማይቀመስ ባይሆንም በማጥቃቱ ግን ከዩናይትድ አጥቂወች በላይ ለተቃራኒ አስቸጋሪ ሆኖ ነበር ።
በእርግጥ ዩናይትድ ሌላ የተከላካይ ጉዳት ካላስተናገደ በ3 ተከላካይ ለመጫወት አሁንም አማራጭ አለው ነገር ግን ባላንስ ለማግኜት በቀኝ በኩል የግራ እግር መሀል ተከላካይ አስፈላጊነቱ ጉልህ ነው፣ለዚህ ደግሞ የቀረን ብቸኛ ተስፋ በቴን ሀግ ስር በመሀል ተከላካይነት በተሰየመበት ጨዋታወች ሁሉ ጥሩ ግልጋሎት የታየበት ሉክ ሾው ሆኗል ።
እጅግ አሰልችውና ተስፋ የተቆረጠበት የሾው ተደጋጋሚ ጉዳት ተጋላጭነት ከቡድኑ እንድባረር እንዳልተመኜን ዛሬ ደግሞ እሱን በጥብቅ የምንናፍቅ መሆኑ ነው ፣ሾው በቅርቡ ከስኳዱ ጋር ልምምድ ቢጀምርም ሙሉ ና በቂ የአካል ብቃት ዝግጁነት ላይ አይደለም ነገር ግን በቅርቡ ወደ ተመራጩ ቡድን ሲመጣ በቦታው ጥሩ ግልጋሎቱን እንደምናገኝ እረረግጥ ነውና የቀረውን ሲዝን እንኳ ከጉዳት እንድጠበቅ ፀሎት ብቻ ነው ተስፋችን።
#@the_red_forever_mv