🫴ሬያል ቤቲስ በባላይዶስ ከሴልታ ቪጎ ጋር ባደረገው ጨዋታ የመጀመሪያውን አጋማሽ 2-0 እየመሩ ቢወጡም በሁለተኛው አጋማሽ ሴልታ ቪጎዎች ባስቆጠሩት 3 ግብ ሴልታዎች 3-2 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችለዋል።
በጨዋታው ለተሸናፊው ሬያል ቤቲስ 1 ግብ ያስቆጠረው አንቶኒ ለሁለተኛ ግዜ የጨዋታው ኮከብ ተብሎ ተመርጧል።
ወጥር አንቶኒ😍
#@the_red_forever_mv
በጨዋታው ለተሸናፊው ሬያል ቤቲስ 1 ግብ ያስቆጠረው አንቶኒ ለሁለተኛ ግዜ የጨዋታው ኮከብ ተብሎ ተመርጧል።
ወጥር አንቶኒ😍
#@the_red_forever_mv