"መፃጉን ታውቂዋለሽ?"
"38 አመት ሙሉ ፀበል አጠገቡ እያለ ወስዶ የሚያስጠምቀውን አጥቶ አልጋ ላይ የተኛውን ነው?"
" አዎ...አየሽ የሱ ነገር ግርም ይለኛል! ኢየሱስ ክርስቶስ ለህዝቡ ማስተማሪያና ማዳኑን ለህዝቡ ለማሳያነት ያ ሁሉ አመት መዳኛው አጠገብ ያስተኛው ሰው ነበር!
እንደሌሎቹ በቶሎ ለመዳን ያልተፈቀደለት ያልጋ ቁራኛ ነበር! መዳኑ ለመርገምት የሆነበት አይነት ሰው ፣ መድሀኒቱ ላይ ክንዱን የሚያነሳ!
ያንዳንዶቻችንም አለመዳን ለኛው የታሰበ ይመስለኛል ከሱ እንዳንሄድ በበሽታችን የሚያፀድቀን መዳናችን እንዳያጠፋን! ታዲያ ሀገሬም መፃጉን ትመስለኛለች አዳኞቿ ላይ ክንዷ የሚበረታ!!!
ለ-አብ