አንዳንዴ እኔና የመፅሐፉ አላዛርን ታሪክ ያመሳስለናል ልበል???!
አላዛር ደና ከተገላገላት ከዚች ከታካች አለም በፈጣሪ ጥሪ ገነትን ከመሠለ ፍፁም ስፍራ ወደ ምድር የተመለሰ : ፈጣሪውን በእምቢታ መሞገት የማይችል ደስታውን ያላጣጣመ ሀዘንተኛ ይመስለኛል!
እኔም ትላንት ኖሬበት ከተቆጨውበት ከታመምኩበት ኑሮዬ በሷ አንድ ጥሪ ወደ ትላንት ህመሜ ቁልቁል የምምዘገዘግ መሞገት የማልችል : እምቢታዬን የተነፈግኩኝ የሷ አላዛር ነኝ!
የ-አፀደ