no ones waching What do you care?
This is crazy you want me to hit you?
That's right.
📽️ :- Fight club
አንድ ሰው ብቸኝነት ሲበረታበት conscious mind እንዴት ሌላ ማንነት እንደሚፈጥር እና ሰውየው በራሱ ያን ማንነት የሱ ደባል መሆኑን ሳይረዳ እንዴት እንደሚሄድ ያሳያል።
በሳይንሳዊ አጠራሩ discoverity identity disorder ተብሎ ይጠራል። በአብዛኛው አንድ ሰው በጣም አብዝቶ የሚጨነቅ ከሆነ , በእንቅልፍ እጦት እንዲሁም በከፍተኛ ድብርት ሊፈጠር ይችላል
እና የሚገርመው አንድ ሰው በራሱ ከሚፈጥረው ማንነት በተቃርኖ ሊቆም የሚችል በመሆኑ ነው። ይህም የሚሆነው አእምሯችን የሚፈጥረው ማንነት ከኛ ፍፁም የተለየ ስለሚሆን ነው። ይህም ማለት አብዝተን የተመኘነው አይነት ማንነት ቢኖረን ራሱ ያሰብነውን ያክል ደስተኛ ልንሆን አንችልም።