🎬🍿: Christian Bale and his crazy weight transformations
በድንቅ የትወና ብቃቱ ዝናን ያተረፈው Chrstian bale ክብደቱን በተለያዩ ፊልሞች ላይ መጨመርና መቀነስ መቻሉ በሰወች ዘንድ ግርምትን ያጭራል የሰውነት ክብደቱም
american psycho ላይ 86kg ሊሆን ችሏል ከ4 አመት በኋላም the machinist የተሰኘው ፊልም 54kg የነበረ ሲሆን
american hustle የተሰኘው ፊልም ላይ ደግሞ 104kg ይመዝን ነበር