የማድሪድ ደርቢ በአቻ ውጤት ተጠናቀቀ !
በስፔን ላሊጋ መርሐግብር ሪያል ማድሪድ እና አትሌቲኮ ማድሪድ ያደረጉትን ተጠባቂ ጨዋታ 1ለ1 በሆነ አቻ ውጤት አጠናቀዋል።
የአትሌቲኮ ማድሪድን ግብ ጁሊያ አልቫሬዝ ሲያስቆጥር ኪሊያን ምባፔ ሪያል ማድሪድን አቻ አድርጓል።
ፈረንሳዊው የፊት መስመር ተጨዋች ኪሊያን ምባፔ በውድድር ዘመኑ አስራ ስድስተኛ የላሊጋ ጎሉን አስቆጥሯል።
ኪሊያን ምባፔ ባለፉት አስር ጨዋታዎች አስር ግቦችን ማስቆጠር ችሏል።
የሊግ ደረጃቸው ምን ይመስላል ?
1️⃣ ሪያል ማድሪድ :- 50 ነጥብ
2️⃣ አትሌቲኮ ማድሪድ :- 49 ነጥብ
ቀጣይ መርሐግብር ?
ቅዳሜ - ኦሳሱና ከ ሪያል ማድሪድ
ቅዳሜ - አትሌቲኮ ማድሪድ ከ ሴልታ ቪጎ
@Tikvahethsport @kidusyoftahe