የሩብ ፍፃሜ ጨዋታዎች ምን ይመስላሉ ?
የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ጥሎ ማለፍ ተጋጣሚዎች ከደቂቃዎች በፊት በወጣ እጣ ማውጣት ስነስርአት ተለይተዋል ታውቀዋል።
በሩብ ፍፃሜው እናማን ይገናኛሉ ?
- የሪያል ማድሪድ እና አትሌቲኮ ማድሪድ አሸናፊ ከ አርሰናል እና ፒኤስቪ አሸናፊ ጋር
- የሊቨርፑል እና ፒኤስጂ አሸናፊ ከ ከክለብ ብሩጅ እና አስቶን ቪላ አሸናፊ
- የባየር ሌቨርኩሰን እና ባየር ሙኒክ አሸናፊ ከ ፊኖርድ እና ኢንተር ሚላን አሸናፊ ጋር
- የዶርትመንድ እና ሊል አሸናፊ ከባርሴሎና እና ቤኔፊካ አሸናፊ በሩብ ፍፃሜው የሚገናኙ ይሆናል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe