#TeamEthiopia 🇪🇹
የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ከዩጋንዳ አቻው ጋር ለሚያደርገው የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ መርሐ ግብር ጨዋታው የሚደረግበት ስታዲየም ደርሷል።
ሉሲዎቹ የመጀመሪያውን ጨዋታ ከሰዓታት በኋላ 10:00 ሰዓት ላይ በ ናኪቭቡ ሀምዝ ስታዲየም ጨዋታቸውን ያደርጋሉ።
@Tikvahethsport @kidusyoftahe