የዩሮፓ ሊግ ተጋጣሚዎች ተለይተው ታውቀዋል !
የዩሮፓ ሊግ አስራ ስድስቱን የተቀላቀሉ ክለቦች የጥሎ ማለፍ ተጋጣሚዎቻቸውን ከደቂቃዎች በፊት በወጣ የእጣ ማውጣት ስነስርዓት አውቀዋል።
በዚህም መሰረት :-
- ማንችስተር ዩናይትድ ከ ሪያል ሶሴዳድ
- አልክማር ከ ቶተንሀም
- አትሌቲክ ቢልባኦ ከ ሮማ
- ፌነርባቼ ከ ሬንጀርስ
- FCSB ከ ሊዮን
- አያክስ ከ ፍራንክፈርት
- ቦዶ/ጂልምት ከ ኦሎምፒያኮስ
- ቪክቶሪያ ፕሌዘን ከ ላዝዮ
@tikvahethsport @kidusyoftahe
የዩሮፓ ሊግ አስራ ስድስቱን የተቀላቀሉ ክለቦች የጥሎ ማለፍ ተጋጣሚዎቻቸውን ከደቂቃዎች በፊት በወጣ የእጣ ማውጣት ስነስርዓት አውቀዋል።
በዚህም መሰረት :-
- ማንችስተር ዩናይትድ ከ ሪያል ሶሴዳድ
- አልክማር ከ ቶተንሀም
- አትሌቲክ ቢልባኦ ከ ሮማ
- ፌነርባቼ ከ ሬንጀርስ
- FCSB ከ ሊዮን
- አያክስ ከ ፍራንክፈርት
- ቦዶ/ጂልምት ከ ኦሎምፒያኮስ
- ቪክቶሪያ ፕሌዘን ከ ላዝዮ
@tikvahethsport @kidusyoftahe