“ አላማችን አራት ውስጥ መጨረስ ነው “ ማሬስካ
የሰማያዊዎቹ ዋና አሰልጣኝ ኢንዞ ማሬስካ የቡድናቸው የዚህ አመት አላማ የሻምፒየንስ ሊግ ተሳትፎ ቦታ ማግኘት መሆኑን ገልጸዋል።
“ አብዛኛውን የውድድር ዘመን አራት ውስጥ ነበርን “ ያሉት ማሬስካ ስለዚህ በቀሪ አስራ ሶስት ጨዋታዎች አላማችን አራት ውስጥ መጨረስ ነው።“ ብለዋል።
“ እዚህ ያለሁት ጨዋታዎች ለማሸነፍ እና ቡድኑን የዋንጫ ተፎካካሪ ለማድረግ ነው ከጅምሩ ሀሳቤ ቡድኑን ትልቅ ቦታ ማስቀመጥ ነው።“ ማሬስካ
ሰማያዊዎቹ በሊጉ አርባ ሶስት ነጥቦችን በመሰብሰብ ስድስተኛ ደረጃ ላይ ተቀምጠው ይገኛሉ።
እንዲሁም በአውሮፓ ኮንፈረንስ ሊግ ምንም ጨዋታ ያልተሸነፉ ሲሆን በጥሎ ማለፉ ከዴንማርኩ ክለብ ኮቤንሀቨን ጋር ተደልድለዋል።
@Tikvahethsport @kidusyoftahe