አል ነስር ሽንፈት አስተናግዷል !
በሳውዲ አረቢያ ሊግ ሀያ አንደኛ ሳምንት መርሐ ግብር አል ነስር ከአል ኢቲፋቅ ጋር ያደረገውን ጨዋታ 3ለ2 በሆነ ውጤት ተሸንፈዋል።
ለአል ኢቲፋቅ የማሸነፊያ ግቦችን ጆርጂንዮ ዊናልደም 2x ፣ ፋቲል በራሱ ግብ ላይ ማስቆጠር ችለዋል።
የአል ነስርን ግቦች አይማን ያህያ እና መሐመድ አል ፋቲል ከመረብ ማሳረፍ ችለዋል።
አል ነስር ከተከታታይ ዘጠኝ ጨዋታዎች ያለመሸነፍ ጉዞ በኋላ ሽንፈት ገጥሟቸዋል።
በጨዋታው ኮሎምቢያዊው የፊት መስመር ተጨዋች ጆን ዱራን ቀይ ቀርድ ተመልክቷል።
የሊግ ደረጃቸው ምን ይመስላል ?
4️⃣ አል ነስር :- 44 ነጥብ
8️⃣ አል ኢቲፋቅ :- 28 ነጥብ
ቀጣይ መርሐግብር ?
ማክሰኞ - አል ዌህዳ ከ አል ነስር
ረቡዕ - አል ኢቲፋቅ ከ አል ታዎን
@tikvahethsport @kidusyoftahe