ሮድሪ መቼ ወደ ሜዳ ይመለሳል ?
የማንችስተር ሲቲው ወሳኝ የመሐል ሜዳ ተጨዋች ሮድሪ በጥሩ ሁኔታ ላይ መሆኑን አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ አረጋግጠዋል።
“ ሮድሪ በጥሩ ሁኔታ ላይ ነው “ ያሉት ፔፕ ጋርዲዮላ በፍጥነት ያገግማል ብለው እንዳልጠበቁ ገልጸዋል።
ምናልባት የውድድር አመቱ ሳይጠናቀቅ ወደ ሜዳ ሊመለስ እንደሚችል ያስረዱት ጋርዲዮላ “ በአለም ክለቦች ዋንጫ ከእኛ ጋር ይጫወታል “ ብለዋል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe