“ ዋንጫውን ከፈለግን ጠንካሮቹን መግጠም አለብን “ አንቾሎቲ
የሎስ ብላኮዎቹ ዋና አሰልጣኝ ካርሎ አንቾሎቲ ከነገው የሻምፒየንስ ሊግ የማድሪድ ደርቢ ጨዋታ በፊት አሰተያየታቸውን ሰጥተዋል።
አንቾሎቲ ካነሷቸው ሃሳቦች መካከልም :-
- " ማንችስተር ሲቲ ላይ በሜዳችን ያደረግነውን ነገር ነገ አትሌቲኮ ማድሪድ ላይ መድገም እንፈልጋለን የተለየ ነበር ያደረግነው።
- ፌዴሪኮ ቫልቬርዴ አብሮን ልምምድ ሰርቷል በጨዋታው መሰለፍ አለመሰለፉን አይተን የምንወስን ይሆናል።
- በመጨረሻው ጨዋታ እረፍት የተሰጣቸው አሴንስዮ እና ካማቪንጋ በነገው ጨዋታ የመጫወት እድል ይሰጣቸዋል።
- ፌዴ ቫልቬርዴ የማይጫወት ከሆነ ሉካስ ቫስኩዌስ የቀኝ መስመር ተጨዋች ቦታ ተሰልፎ ይጫወታል።
- በሻምፒየንስ ሊጉ ድልድል እድለኛ አልነበርንም ነገርግን ለዋንጫው መፎካከር ከፈለግክ ጠንካሮቹን መግጠም አለብህ።" ብለዋል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe