ጁቬንቱስ ሽንፈት አስተናግደዋል !
በሀያ ስምንተኛ ሳምንት የጣሊያን ሴርያ መርሐ ግብር ጁቬንቱስ ከአታላንታ ጋር ያደረጉትን ጨዋታ 4ለ0 በሆነ ውጤት ተሸንፈዋል።
የአታላንታን የማሸነፊያ ግቦች ሉክማን ፣ ሬቴጉይ ፣ ዴ ሩን እና ዛፓ ኮስታ ከመረብ ማሳረፍ ችለዋል።
አታላንታ ማሸነፉን ተከትሎ ከሊጉ መሪ ኢንተር ሚላን ያለውን የነጥብ ልዩነት ወደ ሶስት በማጥበብ ሶስተኛ ደረጃ ላይ ተቀምጠዋል።
የደረጃ ሰንጠረዡ ምን ይመስላል ?
3️⃣ አታላንታ :- 58 ነጥብ
4️⃣ ጁቬንቱስ - 52 ነጥብ
ቀጣይ ጨዋታ ?
እሁድ - ፊዮሬንቲና ከ ጁቬንቱስ
እሁድ - አታላንታ ከ ኢንተር ሚላን
@Tikvahethsport @kidusyoftahe