“ 🇪🇹 ህዝባትችንን በትንሹ ክሰናል ብለን እናስባለን“
“ አስቻለው ሰውነቱ ምን አይነት እንደሆነ አሳያለሁ እንዳለው አሳይቷል “ በረከት ደስታ
ዋልያዎቹ ጅቡቲን በሰፊ ጎል በረቱበት ጨዋታ ሀትሪክ የሰራው በረከት ደስታ አላማቸው በቀጣይ ቀሪ አራት ጨዋታዎችን ማሸነፍ መሆኑን ገልጿል።
በዛሬው ድል “ የኢትዮጵያን 🇪🇹 ህዝብ ብዙም ባይሆን በትንሹ ክሰናል ብለን እናስባለን “ ሲል በረከት ደስታ ከድሉ በኋላ ተናግሯል።
በጨዋታው ሀትሪክ የሰራው በረከት ደስታ “ ጨዋታው ጥሩ ነበር ፤ ሁላችንም ከባለፈው ሽንፈት በመማር ያለንን በመስጠት ለድል በቅተናል “ ሲል ተደምጧል።
ከግቦቹ መቆጠር በኋላ ስላሳዩት የደስታ አገላለጽ ያነሳው በረከት ደስታ “ የቡድን አጋራችንን ለማስደሰት ነው “ ሲል ገልጿል።
“ ተሳክቶልን ጎደኛችንንም አስደስተነዋል ፤ እሱም ሰውነቱ ምን አይነት እንደሆነ በመጨረሻ አሳያለሁ እንዳለው አሳይቷል “ ሲል በረከት ተናግሯል።
“ በቀጣይ አራቱን ቀሪ የአለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታዎች ከእግዚአብሔር ጋር የኢትዮጵያ ህዝብ ከጎናችን ከሆነ ለማሸነፍ እንጥራለን “ በረከት ደስታ
@tikvahethsport @kidusyoftahe