“ ያለ ጋርዲዮላ እዚህ አልሆንም ነበር “ አርቴታ
የአርሰናል አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ ያለ አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ አሁን ያለሁበት አልሆንም ነበር በማለት ተናግረዋል።
“ ክብሩን አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ ይውሰድ “ ያሉት ሚኬል አርቴታ ያለ እሱ አሁን እዚህ ቦታ አልገኝም ነበር በማለት ገልጸዋል።
ከጋርዲዮላ ጋር ዛሬ ጠዋት በስልክ አውርተው እንደነበር ያረጋገጡት አሰልጣኝ ሚኬል አርቴታ “ እሱን አመስጋኝ ነኝ “ ሲሉ ተደምጠዋል።
“ ምክትል አሰልጣኙ ያደረገኝ እሱ ነው ፣ እሱ አርኣያዬ ነው ፣ ዛሬ የተፈጠረው ነገር ሁሉ የተፈጠረው በእሱ ምክንያት ነው።" አርቴታ
@tikvahethsport @kidusyoftahe