የትዝታ ወልዴ ግጥሞች


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha


የምወዳችሁ ይሄ ''የትዝታ ወልዴ ግጥሞች channel ነዉ''
ሀሳብ፣ አስተያት እና ጥያቄዎችን ለመጠየቅ
@TIZITA21
Tiktok 👇
https://www.tiktok.com/@tizu422?_t=8sNmoeHUwqA&_r=1
youTube👇
https://www.youtube.com/channel/UC_EVyfbdSLjfKkMWZ4XGxeQ
Instagram
https://www.instagram.com/p/CZRrvITIgLR/?

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Statistika
Postlar filtri


የትዝታ ወልዴ ግጥሞች dan repost
ወዬ ለኔ

ዘንድሮን ሁዳዴ
ሳልሰስት ለሆዴ
ንፍሮዉን አንፍሬ
ዳቤዉን ጋግሬ
ቢጫ ቆቤን ገዛዉ
መቋሚያም አሰራዉ
ዳሩ ምን ያደርጋል...........

ሠዉ'ነቴ አደፈ
ቃሌ ገረጀፈ
ሀሳቤ ሸፈፈ
ምን ያደርግልኛል ንፍሮ መቀቀሉ
ኑሽሮን እንብላ እስኪደርስ በአሉ።

❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
በትዝታ ወልዴ እንደተፃፈ✍
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

@Tizitawolde_poems
@Tizitawolde_poems




እንኳን ለ129ኛው የአድዋ ድል በዓል መታሰቢያ ቀን በሰላም አደረሰን! አደረሳችሁ ‼️
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

@Tizitawolde_poems


ነገ 3:30 ላይ live አለን ትልቅ እንግዳ አለኝ እንዳትቀሩ




Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
ከመድብሉ ካገኘሁት


አይናችሁን ሳታርገበግቡ የምታነቡት መድብል😍


















ፈጣሪ ይመስገን ይቺን አመት ከእድሜዬ ላይ ለጨመረ 😍መልካም ምኞታችሁን ተመኙልኝ።
ስጠፋ ደህንነቴ የሚያሳስባችሁ የኔን ትልቅ ቦታ መድረስ ለምትመኙ ስለምትሰጡኝ ፍቅር ከልቤ ነዉ የማመሰግነዉ ክበሩልኝ


ቅር ቅር አላላችሁም ነገ እኮ ልደቴ ነዉ🤭






ዛሬ 11 ሰአት ላይ በአፍሪ ቴስት

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.