🟩Hybrid: GuideGate Is their a platform in Ethiopia?
ይህ! . .አንድን ጉዳይ ለመፈፀም/ለመጨረስ ምን እንደሚያስፈልገንና ምን አይነት ቅድመ ተከተሎችን መሄድ እንዳለብን የሚያሳውቀን ድህረገጽ ነው. . .ለምሳሌ አንድ ሰው ንግድፍቃድ ለማውጣት ምን ዶክመንቶች መያዝ እንዳለበትን. .ጉዳዩን ለመጨረስ ምን አይነት ሂደትችን መከተል እንዳለበትና የት መሄድ እንዳለበት ላያውቅ ይችላል. . .ይህ ድህረገጽ በተለያዩ የህይወት መስኮች የሚያስፈልገውን ነገርና ሂደቶች ለተጠቃሚው ማቅረብ ነው. . .
. . .በርግጥ ይህን Platform ለማዘጋጀት ያሰበ ሰው ዋናው እንቅፋት የሚሆንበት ሊያቀርበው የፈለገውን አገልገሎት ትክክለኛውን የጉዳዮች ሂደቶችና አስፈላጊ ነገሮች ከየት ማግኘት ይችላል ነው!
መረጃዎቹን ከየት እናግኝ?
-ከSocial Media ተመልከቱ or ጠይቁ
-ከድርጅቶቹ ድህረገጽ/Social Media ላይ
-Comment ስር
-ከራሳቹ
-ከሰዎች
አዳዲስ የጉዳይ ሂደቶችን በየጊዜው እየጨመራቹና ህጉ/ስርዓቱ በተቀየረ ቁጥር ነባሮቹን እያሻሻላቹ ትሄዳላቹ
@true_feed