ትዝ ይለኛል 11ና 12 እያለው ብረቅርቅታ(💔). . .ልጅነት. . .የመጨረሻዋ ቅጠል. . .ያልተመቻት ችግኝ. . .የአና ማስታወሻ(💔). . .ዴርቶጋዳ. . .የተወጋ ልብ. . .አንብቤ አውቃለሁ!. . .ያው🤷♂ ባጋጣሚ አግኝቻቸው ነው. . .ከዛ ባለፈ የንባብ ህይወት የለኝም. . .ከማንበብ ያነበበ ሰው ስለመፅሐፉ ቢነግረኝ መርጣለሁ. . .ማንበብ አልወድም መስማት እንጂ(dk y?). . .ነገር ግን ዛሬ ግድ ሆኖብኝ የሆነ መፅሐፍ ለመግዛት ሄጄ ሳጣው እኚን 2ቱን ገዝቼ ተመለስኩ. . .ውስጤ ለሚመላለሱ ጥያቄዎች መልስ አገኝበታለሁ ብዬ ተስፋ አረጋለሁ. . .እኚን ያነበባቹ ካላቹ ስለመፅሐፍቶቹ ያላቹን ዕይታ ለመቀበል ዝግጁ ነኝ🙏
@true_feed
@true_feed