ምዕራፍ 1
🟢 Content-4፦ Podcast Summarizer(Fireship Style) | ረጅም ፖድካስቶችን በአጭሩ ማቅረብ
🎯 Value/የሚሰጠው ጠቀሜታ?
አብዛኛው ሰው የ2 እና የ3 ሰዓት ፖድካስቶችን ለመስማት ጊዜም ሆነ የዳታ አቅም የለውም። ይህ ይዘት ረጅም የሆኑ የአለም አቀፍ ፖድካስቶችን ለምሳሌ፦ Lex Fridman, Joe Rogan, Diary of a CEO) ዋና ዋና ነጥቦች በመውሰድ ከኢትዮጵያ ነባራዊ ሁኔታ ጋር አጣጥሞ በ100 ሰከንድ ውስጥ የሚያቀርብ ነው።
አቀራረቡም መጀመሪያ በፖድካስቱ ውስጥ የተነገረውን እጅግ አስገራሚ ወይም አወዛጋቢ ንግግር(Hook) በመጠቀም ይጀምራል። በመቀጠል በፖድካስቱ ውስጥ የተነሱትን ትልልቅ ስልቶች (Strategies) ነቅሶ በማውጣት እነዚያ ስልቶች እዚህ ሀገር ውስጥ ላለ ተማሪ ወይም ስራ ፈጣሪ እንዴት እንደሚጠቅሙ በFireship ስታይል(በፍጥነትን) ያብራራል። ይህም ተመልካቹ ጊዜውን ቆጥቦ የፖድካስቱን ሃሳብ እንዲረዳ ያደርገዋል።
📱 Platform/ይሄን ለመጀመር የትኛው ፕላትፎርም ይመረጣል?
ለYouTube Shorts/TikTok፦ በቅርቡ
ለTelegram፦ ለምሳሌ እንደዚ 👉 Post
ይሄን ለመጀመር ስልክ/Pc፣ የቪዲዮ ኤዲቲንግ App (CapCut/VN)፣ Gemini(Summarize ለማረግ)
@true_feed