ምዕራፍ 3
🟩 Business-3: Eco-Trash Bag (የቆሻሻ መጣያ ወረቀት ቦርሳ/መያዣ)
🎯 Value/የሚሰጠው ጠቀሜታ?
መንግስት የላስቲክ ከረጢትን በህግ በመከልከሉ ምክንያት በተለይ በኮንዶሚኒየም የሚኖሩ ነዋሪዎች የቤት ውስጥ ቆሻሻን ጠቅልሎ ለማውጣት ተቸግረዋል። ይህ ቢዝነስ ያረጁ መጽሐፍትን እና ጋዜጦችን መልሶ ጥቅም ላይ በማዋል (Recycling) ለቆሻሻ መጣያነት የሚያገለግሉ የወረቀት ቦርሳዎችን ያቀርባል። እንዲሁም ነዋሪው የላስቲክ ክልከላውን ሳይጥስ በንፅህና ቆሻሻውን እንዲያስወግድ ይረዳል። ወረቀቶቹ ለገበያ (Food shopping) ባይውሉም ለደረቅ ቆሻሻ መያዣነት ግን በጣም ተፈላጊ ናቸው።
🛠 እንዴት ይሰራል?
ግብዓት ማሰባሰብ፦ ያረጁ መጽሐፍት፣ ጋዜጣዎች እና ካርቶኖችን በኪሎ ከነዋሪዎች ወይም ከአሮጌ ዕቃ መጋዘኖች መሰብሰብ።
ማምረት፦ ወረቀቶቹ የቆሻሻውን ክብደት እንዲችሉ በ2 እና በ3 ድርብ (Layers) አድርጎ በማጣበቂያ ማዘጋጀት።
ማከፋፈል፦ ለኮንዶሚኒየም ነዋሪዎች ቆሻሻ ከሚሰበሰብበት ቀን ቀደም ብሎ ማቅረብ።
💰 Cost/ይሄን ለመጀመር ምን ያህል ያስወጣናል?
ጥሬ ዕቃ፦ ያረጁ ወረቀቶች በኪሎ (በጣም አነስተኛ ዋጋ) መግዛት/መሰብሰብ።
ማጣበቂያ፦ ማጣበቂያ/Glue መጠቀም ።
ሰው ኃይል፦ መጀመሪያ ላይ በቤተሰብ ወይም በጓደኛ በትርፍ ሰዓት በእጅ ሊሰራ የሚችል ነው።
ማሸጊያ፦ የተመረቱትን ቦርሳዎች በ10 እና በ20 ጥቅል አድርጎ ለማከፋፈል የሚሆን ክር፣ማሰሪያ ወይም ራሱኑ መጠቀም ይቻላል።
@true_feed

ቆሻሻ አያልቅም...አስቡበት✨
@true_feed