ምዕራፍ 1
🟢Content-5፦ The Retro-Fact (Windows UI) | መረጃ በሬትሮ ስታይል
🎯 Value/የሚሰጠው ጠቀሜታ?
ይህ ይዘት ማንኛውንም አይነት መረጃ (ታሪክ፣ ዜና፣ ሰሞነኛ ክስተት ወይም የህይወት እውነታዎችን) እጅግ አጭር እና ሳቢ በሆነ መልኩ ለማቅረብ የተሰራ ነው። ለሰው ልጅ አይን ልዩ ትኩረት ስለሚሰጥ ረጅም ጽሁፍ ማንበብ ለሚሰለቻቸው ሰዎች መረጃን በአንድ እይታ(At a glance) ለማድረስ ይረዳል። መረጃው በSystem Dialog ውስጥ ሲቀመጥ ተአማኒነቱ እና የመነበብ ዕድሉ ይጨምራል።
አቀራረቡ👇
በመረጃው ዙሪያ የሚያጠነጥን ጥራት ያለው ምስል። መረጃውን ልክ እንደ "Warning" ወይም "Status Update" በኮምፒውተር ቦክስ ውስጥ ማስፈር እና ጽሁፉ ከ2 ወይም ከ3 አጫጭር መስመሮች መብለጥ የለበትም።
📱 Platform/ፕላትፎርም
ለYouTube 👉 DeepFeed
ለTikTok 👉 DeepFeed
ለTelegram እንደዚ👉 Post
@true_feed

ለኤዲቲንግ ስልክ፣ Aiና PixelLab app በቂ ነው
@true_feed