TGStat
TGStat
Qidiruv uchun matnni kiriting
Ilg‘or kanal qidiruvi
  • flag Uzbek
    Sayt tili
    flag Russian flag English flag Uzbek
  • Saytga kirish
  • Katalog
    Kanal va guruhlar katalogi Kanallar qidiruvi
    Kanal/guruh qo‘shish
  • Reytinglar
    Kanallar reytingi Guruhlar reytingi Postlar reytingi
    Brendlar va shaxslar reytingi
  • Analitika
  • Postlarda qidiruv
  • Telegram'ni kuzatish
True Feed

7 Feb, 17:18

Telegram'da ochish Ulashish Shikoyat qilish

ምዕራፍ 3
🟩 Business - 4: Digital Twin for Product Owners (የስራ ፈጣሪዎች ዲጂታል ቤተ-ሙከራ)

🎯 Value/ጥቅሙ?

...ማሽን አንደ ሰው ሊያስብ አይችልም ተብሎ ነበር ዛሬ ላይ ግን እንደሰው ማሰብ ጀመረ...ወደፊት ሰውን በአስተሳሰብ ይበልጣል የሚል ትንበያዎች እየወጡ ነው። አንድ ስራ ፈጣሪ (Founder) አዲስ ቢዝነስ ለመጀመር ሲያስብ ትልቁ ፍርሃቱ "ገበያው ይቀበለኛል ወይ?" የሚል ነው። የዚህ ቢዝነስ ዋና አላማው የከተማ ግልባጭ የሆነ ቨርቹዋል ከተማ መፍጠር ነው። በዚህ ከተማ ውስጥ የሚኖሩት ገፀ-ባህሪያት ዝም ብለው የሚንቀሳቀሱ ምስሎች ሳይሆኑ እንደ እውነተኛው የዛ ከተማ ሰው የሚያስቡ፣ የሚጨነቁ፣ የሚገዙ እና የሚኖሩ የAI ወኪሎች/Ai Agents ናቸው። ስራ ፈጣሪዎች(Product Owners) ምርታቸውን አዘጋጅተው ወደ እውነተኛው ገበያ ከማውጣታቸው በፊት በዚህ ቨርቹዋል ከተማ ውስጥ ያሰቡትን ምርት/አገልግሎት Virtually Launch በማድረግ የሰዎችን እውነተኛ ምላሽ፣ የሽያጭ መጠን፣ የምርታቸውን ተፈላጊነት እና የቢዝነሳቸውን ጥንካሬ መፈተሽ ይችላሉ። ይህ ማለት በአካል መሬት ላይ ወርዶ ገንዘብና ጊዜ ከማባከን በፊት በሲሙሌሽኑ ውስጥ በሚሊዮን የሚቆጠሩ Virtual Users ምርታችንን ሲጠቀሙትና ሲተቹት ማየት እንችላለን። በዋናነት ይህ ቴክኖሎጂ ከውጫዊው አለም ጋር ብዙም መስተጋብር ለሌላቸውና ስራቸው Online ለሆኑ ሰዎች እንዲሁም ባሉበት ቦታ ሆነው ሌላ ሀገር ላይ ምርታቸውን አቅርበው ተፈላጊነቱን መፈተሽ ለሚፈልጉ ሰዎች ነው።

🛠 እንዴት ይሰራል?

የከተማን ህዝብ የአኗኗር ዘይቤ፣ የማህበረሰብ ስነ-ልቦና፣ የገንዘብ አጠቃቀም እና የባህል እሴቶችን እንደ ዳታ/እውነተኛ መረጃ በመጠቀም AI Agents ይሰለጥናሉ። እነዚህ Agents በቨርቹዋል ከተማዋ ውስጥ ልክ እንደ ሰው ሆነው ይገበያያሉ፣ ታክሲ ይጠብቃሉ፣ ምርት ይመርጣሉ፣ ይማራሉ፣ ትዳር፣ልጅ...ወዘተ ልክ እዚህ አለም ላይ እንዳለው አኗኗር ይኖራሉ።

ባለቤቱ ምርቱን (ለምሳሌ፦ አዲስ የምግብ ወይም የቤት ዕቃ) ወደዚህ ሲስተም ያስገባል። ሲስተሙ ምርቱን ለዲጂታል ነዋሪዎቹ ያስተዋውቃል። ምርቱ በተለያዩ ሁኔታዎች ውስጥ ይፈተናል፤ ለምሳሌ በበዓል ግርግር ወቅት፣ በኢንተርኔት መቆራረጥ ጊዜ ወይም በዝናብ ሰዓት ነዋሪዎቹ ለምርቱ የሚሰጡት ምላሽ ከሙከራው በኋላ ሲስተሙ ምርትህ በዚህ ሰፈር 70% ተቀባይነት አለው። ነገር ግን ዋጋው ካልቀነሰ ፈላጊ የለውም የሚል እውነተኛ እና ተጨባጭ ውጤት ይሰጣል።

💰 Cost/ለመጀመር ምን ያህል ያስወጣናል?

የማህበረሰቡን ትክክለኛ Behavioral Data ሰብስቦ AIውን ማሰልጠን! ... ይሄ ከባድ ወጪ ነው በዚህ ምትክ Already በመረጃ የሰለጡ Aiዮችን መጠቀም ይሻላል ልክ እንደነ Chatgpt, Gemini, Grok, Deepseek....ያሉትን ወስዶ ብዙ ገፀ-ባህሪይ እንዲኖራቸው በማድረግ መጠቀም ይቻላል። እንዲሁም Serverና Ai Engineer ያስፈልጋል።

ይሄን ያመጣነው በAi ከታገዘ መስራት የሚቻል ስለሆነ ነው! ደሞ አዎ Costy ነው!...ግን በትንሹ ጀምሮ ማየት ይቻላል(አንድ ገፀ-ባህሪይ በማዘጋጀት)...በTech ዙሪያ ስናስብ Ai ማይገባበት ቦታ አለ?...አሁን ያሉት Aiዮች አቅማቸው እያደገ ሲመጣ ክፍያውም እየቀነሰ ይመጣል! የሚል ፍንጭም እየወጣ ነው!...ባጭሩ የትኛውም System Ai ሲጠቀም ነፍስ ይዘራል እንደማለት ነው!

ካልሞከረነው ክብደቱንም ቅለቱንም አናውቀውም!


@true_feed

518 9 3 8
Katalog
Kanal va guruhlar katalogi Kanallar to‘plamlari Kanallar qidiruvi Kanal/guruh qo‘shish
Reytinglar
Telegram-kanallar reytingi Telegram-guruhlar reytingi Postlar reytingi Brendlar va shaxslar reytingi
API
Statistika API'si Postlar qidiruvi API'si API Callback
Kanallarimiz
@TGStat @TGStat_Chat @telepulse @TGStatAPI
O‘qish
Академия TGStat Telegram tadqiqoti 2019 Telegram tadqiqoti 2021 Telegram tadqiqoti 2023
Kontaktlar
Справочный центр Qo‘llab-quvvatlash Email Vakansiyalar
Har xil narsalar
Foydalanuvchi shartnomasi Maxfiylik siyosati Ommaviy oferta
Botlarimiz
@TGStat_Bot @SearcheeBot @TGAlertsBot @tg_analytics_bot @TGStatChatBot