የምዕራፍ 2
🟢Content 2: Ethio Karma Style
>...ልጁ ድመት ይወዳል/ያረባል...እንጃ አላውቅም!
>ግን ምግብ ሲበላ አይኑን የምታየው ድመት እንዳለች ግልፅ ነው!
>ቪዲዮውን ስትጀምሩት ትስቃላችሁ!
>መሃል ላይ አዲስ ነገር ትማራላቹ!
>ማስረጃውን ስታዩ ትገረማላችሁ!
>ስትጨርሱ ስቃቹ ትወጣላችሁ!
>አቀራረቡ ይመቻል!
>ደጋግማቹ ብታዩት አሰለቹትም!
>..ብቻ ቀዝቃዛው Fireship በሉት!
>ይህ ድመታም ማን ነው???
>Ethio Karma ነው!
>በሱ Style ይሄን Content ጀምሩ👉 ኧረ? ...ቀጣይ ጠብቁ😒
እሱ ጋ ስቴዱ እስከ ጥግ እንደሰከስኩለት ንገሩልኝ!..Comment ስር!
@true_feed