🟢Content 3
-Ai ላይ ብቻ ያተኮረ content ጀምሩ
-በተለይ news ቢሆን relatable ነው
-ዜና መቼም አታጡም!
-በዛ ላይ አሪፍ ጭዌ አሉት
-X ላይ ሞልቷል even telegram ላይ አሉ!
ከTelegram ለማግኘት እኚን ቻናሎች መጠቀም ትችላላችሁ
Startups & Ventures
Ai Post
Venture Capital
X ላይ የCompany, Founders, CEO, CTO, Engineers.. Account Follow ማረግ ነው!
ለTelegram እንደዚ Post ወይም ከዚህ በተሻለ ማቅረብ ትችላላችሁ!
@true_feed