🟢Content 4
>Telegram ላይ የሚለቀቁት ስራዎች አብዛኛዎቹ ከTech ውጪ ናቸው(የሉም እያልኩ አይደለም)!
>ከlinkedin ይልቅ telegramን ሰው ይጠቀማል!!
>በዚህ ምክንያት ድንገት LinkedIn ላይ የሚለቀቁትን ስራዎች አያያቸውም!
...ስለዚህ ከLinkedIn ወደ Telegram ማምጣት ይሆናል።
...Telegram ላይ ራሱ ትናንሽ ቻናሎች ውስጥ የሚለቀቁ አሉ...ሰው የማያያቸው!!
>LinkedIn ላይ ያሉ የPersonal/የCompany Account follow/Connection ይኑራቹ...እንዲሁም Telegram ላይ ያሉትንም!!
...ስራዎቹ በsenior, mid-level, junior/entry, paid intern, free intern...even Contest/ውድድሮች አሉ..!
አላማው ስራውን ለብዙሃኑ ማድረስ ነው!!!
Follow ማረጋቸውን Channelና Account ሰብስቤ አስቀምጣለሁ!!!
Like❤️ ስታረጉ የበለጠ አዳዲስ ሀሳቦችን እንዳመጣ ታበረቱኛላቹ🙏
@true_feed