. . .I don't know ኢትዮጰያ ውስጥ ይኑር አይኑር. . .ነጋዴዎች አምጥተው(በተለይ ምግብ ነክ ነገር) ሳይሸጡት Expired Date እየቀረበ ከሆነ. . .ከሚበላሽ ለዚ ብቻ ተብሎ የተዘጋጀ System/App ላይ በቅናሽ ዋጋ Post ያረጋሉ!. . .በፊት ላይ የመግዛት አቅም ያልነበራቸው ሰዎች ወዲያው ሄደው ይገዙታል!
እንዲ አይነት ችግር በምትኖሩበት ቦታ አይታቹዋል?. . .እንዲ አይነት Systemስ አለ?
@true_feed
እንዲ አይነት ችግር በምትኖሩበት ቦታ አይታቹዋል?. . .እንዲ አይነት Systemስ አለ?
@true_feed